• የመስከረም 16 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና

  • Sep 26 2024
  • Length: 10 mins
  • Podcast

የመስከረም 16 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና

  • Summary

  • DW Amharic-የዛሬው የዓለም ዜና በኢትዮጵያ የጋዜጠኞች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እስር እና ወከባ እየጨመረ መጥቷል መባሉ፤በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ መከበሩ፤የሱዳን ጦር በዋና ከተማይቱ ካርቱም የመድፍ እና የአየር ድብደባ መጀመሩ ፤ደቡብ አፍሪቃ በፀረ አፓርታይድ ትግሉ ወቅት በስደት ሆነው ህይወታቸውን ያጡ ዜጎቿን አስከሬን ወደ ሀገር መመለሷ፤የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የተኩስ አቁም ስምምነት ሀሳብን ውድቅ ማድረጋቸው እና ሩሲያ የምዕራቡን ዓለም ለመገዳደር አዲስ የኒዩክሌር ጦር መሳሪያ አጠቃቀም ሰነድ ማውጣቷን ያስቃኛል።
    Show More Show Less
activate_samplebutton_t1

What listeners say about የመስከረም 16 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና

Average Customer Ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.